ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች አንፃር ዘግየት ብለዉ ወደ ዝዉዉር ገበያው የገቡት ክትፎዎቹ በዛሬዉ ዕለት አይቮሪኮስታዊዉን ግብ ጠባቂ ሲላቫይን ጎቦሆ የግላቸው ማድረጋቸው ተሰምቷል። በሀገሩ ለተለያዩ...
ለወልቂጤ ከተማ ክለብ ላለፉት ተከታታይ አመታቶች በመጫወት ድንቅ ብቃቱን አሳይቷል፤ በተለይም ደግሞ በዘንድሮው ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና ውድድር ላይ የበርካቶችን ትኩረት በመሳብም ለክለቡ...
በዝዉዉሩ በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የዉድድር አመቱን በወልቂጤ ከተማ ያሳለፈዉን አማካኙን ፍሬዉ ሰለሞን የግላቸዉ ማድረግ ችለዋል። በድንቅ ብቃት ረዘም ላለ አመት በመጫወት...
በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ የተመራዉ የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ልክ ከቀኑ 10:00 ሲል የተጀመረው በሁለት ነጥብ ብቻ ተበላልጠው አራተኛ እና አምስተኛ ደረጃ ላይ...
በዋና ዳኛ ሀይለየሱስ ባዘዘው የተመራዉ የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ከቀኑ በ10:00 ሲል በተጀመረው። ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ በተወሰኑ የእግርኳሱ ቤተሰቦች ታጅቦ የተካሄደዉ ጨዋታም ማራኪ...
በቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ደረጃ በመያዝ ወደታች የወረዱት ወልቂጤ ከተማዎች ጳውሎስ ጌታቸውን መቅጠራቸው ታውቋል። በትግራይ ቡድኖች በቀጣይ ዓመት አለመሳተፍ ምክንያት ዳግም ወደ ፕሪሚየር...
በኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማን 3 ለ1 መርታቱን ተከትሎ ፋሲል ከነማ ላይ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው። በተለይ በድሬዳዋ ማሽነፍ ቀጥተኛ ተጎጂ...
ወልቂጤ ከተማ የኮቪድ ፕሮቶኮልን ጥሰዋል ያላቸውን ሶስት ተጨዋቾቹን በጊዜያዊነት አገደ። ከክለቡ በተገኘ መረጃ ፍሬው ሰለሞን /ጣቁሩ/፣ ይበልጣል ሽባባውና አዳነ በላይነህ ወልቂጤ ከተማ በፋሲል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident