መነሻ ገጽ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ አይቮሪኮስታዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል !!
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ አይቮሪኮስታዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል !!

አጋራ
አጋራ

ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች አንፃር ዘግየት ብለዉ ወደ ዝዉዉር ገበያው የገቡት ክትፎዎቹ በዛሬዉ ዕለት አይቮሪኮስታዊዉን ግብ ጠባቂ ሲላቫይን ጎቦሆ የግላቸው ማድረጋቸው ተሰምቷል።

በሀገሩ ለተለያዩ ክለቦች ተጫዉቶ ማሳለፍ የቻለዉ ግብ ጠባቂዉ በአሁኑ ሰዓትም በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር የሚገኝ ሲሆን በቀጣይ ቀናት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በይፋ ፊርማዉን እንደሚያኖር ታዉቋል።

በተያያዘም ወልቂጤ ከተማ በሚቀጥሉት ቀናት ወደ ሀዋሳ በመጓዝ የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን እንደሚጀምሩ ተሰምቷል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...