የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ውሳኔ ''የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አማ የውድድር አመራርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ መስከረም 14 እና 19 ቀን 2017 ይግባኝ ባይን አስመልክቶ ያሳለፈውን...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች በወልቂጤ ከተማ ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር በነበረው የ2ኛ ሳምንት የእግርኳስ ጨዋታ ወደሜዳ ቀርቦ ስላለመጫወቱ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም...
በንግድ ባንክ የቆየው እና በቤንች ማጂ እንዲሁም ያለፉት አመታትን በወልቂጤ ከተማ ቤት ያሳለፈው ግዙፉ ግብ ጠባቂ ፋሪስ አላዊ የበረከት ደሙ ስብስብ ለሆነው አርባምንጭ...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል ። በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ መሪነት...
በሀያ ዘጠነኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀዳሚ መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
ሊጠናቀቅ የሶስት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና...
በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በጀመረዉ ጨዋታ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ዲቻን 5ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident