በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት ሶስተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፋሲል ከነማን በማሸነፍ የሊጉን መሪነታቸዉን አጠናክረዋል። በዋና ዳኛ ሔኖክ አበበ ፊሽካ ቀን ዘጠኝ...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ዲቻን 5ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ በተደረገ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ መድን ተሸንፏል ። ከቀናት በፊት...
በሀያ ሶስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀምበሪቾ ዱራሜን ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ጥቂት የሚባል የግብ ሙከራ በተስተዋለበት የሁለቱ...
በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉት ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቋል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሀይለየሱስ ባዘዘ...
ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ ፊሽካ በጀመረዉ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ የመጀመሪያ ደቂቃዎች ላይ የተሻለ ብልጫ የነበራቸዉ እና የተወሰኑ ጫናዎችን መፍጠር...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ መሪነት በጀመረዉ የዕለቱ ጨዋታ ያን ያህል ማራኪ የሚባል የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ መመልከት ያልተቻለ ሲሆን ሁለቱም...
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ ዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት የቀን 10:00 ሰዓት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በተመጣጣኝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident