ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቡናማዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል !!

በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ አርባ ሶስት ያህል ነጥቦችን በመሰብሰብ አራተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ የቻለዉ የመዲናዉ ክለብ ኢትዮጵያ ቡና የአዲሱን አመት የዝግጅት ጊዜ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት እምብዛም ስማቸው ካልተነሱት ክለቦች መካከል የነበረው ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን ይፋ አድርጓል ። በሰርቢያው አሰልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪች የሚመራው ቡድኑ ግብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ከተጫዋቹ ጋር ተለያይቷል!

ባለፈዉ አመት በተጫዋቾች የዝዉዉር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለዉ ሄኖክ ድልቢ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት መለያየቱን ሀትሪክ አረጋግጣለች። ያለፈዉን የዉድድር አመት 4ተኛ ደረጃ ይዞ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ እና ቡናማዎቹ ውድድር አመቱ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል !!

የውድድር አመቱ መጨረሻ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታ የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በይደር ቆይቶ የተደረገው 46ኛው የሸገር ደርቢ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል ። በጨዋታው ኢትዮጵያበ ቡና በኩል በረከት አማረ ፣ ራምኬል ጀምስ ፣ ወልደአማኑኤል ጌቱ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መድን ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉን በድል ቋጭቷል !!

ጨዋታዉ ፈጠን ባለ እንቅስቃሴ በሁለቱም ቡድኖች በኩል የተጀመረ ሲሆን በአንፃሩ መድኖች የተሻሉ የነበረ ሲሆን ገና በጠዋቱ በሲሞን ፒተር በኩል ለግብ የቀረበ ኳስ የሞከሩበት...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን ረቷል

በ26ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን 2 - 1 ረቷል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች ባህር ዳር ከተማን በረቱበት ጨዋታ ላይ በነበረው አሰላለፍ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ለገጣፎ ለገዳዲ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደበት ጨዋታ በአቻ ዉጤት ተጠናቋል።

በ25ኛዉ ሳምንት በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ12:00 ሰአት ጀምሮ ጀምሮ በኢትዮጵያ ቡና እና በለገጣፎ ለገዳዲ መሀከል የተደረገዉ ጨዋታ በአንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቆ...