ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊ የመስመር አጥቂ አስፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊውን የመስመር አጥቂ አዳሙ አቡበከርን በሁለት ዓመታት ውል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ተጫዋቹ ያለፈውን የውድድር ዘመን በፕላቲዩ ዩናይትድ ያሳለፈ ሲሆን በሊጉ ባደረጋቸው...

ኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ዘላለም አባተን አስፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና የክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመሪያ ፈራሚውን ይፋ አድርጓል። የክለቡ ቀዳሚ ፈራሚ የሆነው ዘላለም አባተ ሲሆን በቡናማዎቹ ቤት ለሁለት ዓመታት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል።...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሹሟል

ኢትዮጵያ ቡና ባለፉት ወራት ላይ የቡድን ምክትል አሰልጣኝ የነበረውን አሰልጣኝ አብይ ካሳሁንን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን ይፋ አድርጓል። ዝርዝር ጉዳዮችን በቀጣይ አሳውቃለሀ ያለው ኢትዮጵያ...

ቃለመጠይቅኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች የሚዘምሯቸው  መዝሙሮች ሌላ አለም ይወስዱሀል ! አንተነህ ተፈራ (ኢትዮጵያ ቡና)

✅ ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና እስከ ኢትዮጵያ ቡና የ አዶላ ወዩ ፈርጥ አንተነ ተስፋዬ የሳምንቱ ተረኛ እንግዳችን ነው ! ሀትሪክ : በቅድሚያ ቃለመጠይቅ ለማድረግ...

ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና በትናንቱ ጨዋታ ዙሪያ የቅሬታ ደብዳቤ ለሊጉ አስተዳደር አስገብቷል

የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ ዙሪያ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ በደብዳቤ ቅሬታ...

አርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ቡናወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ከአትዮጵያ መድን ያለውን የነጥብ ልዩነት ያጠበበትን ወሳኝ ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። የዕለቱ እንዲሁም የሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ የሊጉ መሪ...

ሲዳማ ቡናስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ በፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ብቸኛ ግብ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ቀዳሚው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን...

መቻልአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ስድስተኛ እና ሰባተኛ መርሐግብሮች ዛሬ ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው በቡናማዎቹ የ1 ለ 0...