By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊ የመስመር አጥቂ አስፈረመ
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊ የመስመር አጥቂ አስፈረመ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 7 months ago
Share
SHARE

ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊውን የመስመር አጥቂ አዳሙ አቡበከርን በሁለት ዓመታት ውል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።

ተጫዋቹ ያለፈውን የውድድር ዘመን በፕላቲዩ ዩናይትድ ያሳለፈ ሲሆን በሊጉ ባደረጋቸው 30 ጨዋታዎች 6 ግቦችን አስቆጥሮ 5 ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል።

የእግር ኳስ ህይወቱን በኖርዌይ በሚገኝ አካዳሚ የጀመረው የ28 ዓመቱ ተጫዋች ፕላቲዩ ዩናይትድን ጨምሮ ለአራት የናይጄሪያ ክለቦች ተጫውቶ አሳልፏል።

በ2022/23 የውድድር ዘመንም ከኢንዬምባ ክለብ ጋር የናይጄሪያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን ሆኗል።

- ማሰታውቂያ -

ኢትዮጵያ ቡና ከጥቂት ቀናት በፊትም ዘላለም አባተን ከወላይታ ድቻ ማስፈረሙ የሚታወስ ነው።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ”ሲዳማ ቡና ወደ ካስ በመሄዱ ሊደነቅ ይገባል” አቶ ኢሳያስ ጅራ
Next Article ኢትዮጵያ ቡና ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረመ !

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorizedወልዋሎዜናዎችደደቢትመቐለ ከተማሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫአክሱም ከተማ

ትግራይ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፈላሚዎቹን አሳውቋል

ዳዊት ብርሀነ By ዳዊት ብርሀነ 7 years ago
ሲዳማ ቡና እና ሰበታ ከተማ ቅጣት ተላልፎባቸዋል
የጨዋታ ዘገባ | ሰበታ ከተማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል
ባህርዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ዮናስ በርታ ወደ አንድ ክለብ ለመግባት ከጫፍ ደርሷል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?