በ 2017 ዓ.ም በሶሎዳ አድዋ መጫወት የቻለውን በረከት ብርሃኑ መዳረሻውን ቡናማዎቹ ቤት አድርጓል ።
በረከት በ ኢትዮጵያ ቤሔራዊ ቡድን ሀ-17 በታች እንዲሁም በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዲስ ከተማ መጫወት ችሏል
በረከት በአጥቂ ስፍራ የፈረመ ሶስተኛ ተጨዋች መሆን የቻለ ሲሆን በ ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ዓመት ለመቆየት ተስማምቷል
- ማሰታውቂያ -

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account