በሊጉ የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ቅዱስ ጊዮርጊስን 3ለ0 አሸንፏል። በጨዋታ የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ብልጫውን የወሰዱት መድኖች የፈረሰኞቹ ተከላካይ ብሩክ ታረቀኝ የተሳሳተውን...
ኢትዮጵያ መድን በአዳማ 1ለዐ በተሸነፈበት ጨዋታ አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ ? የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ዛሬ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች...
መቻል በእጁ የገባውን ነጥብ ለወላይታ ድቻ አሳልፎ ሲሰጥ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ባህርዳር እና አዳማ ከተማም ሦስት ነጥቦችን አግኝተዋል። ወላይታ ድቻ 4-3...
ምድረገነት ሽረ ፣ ወልዋሎ እና መድን ተጫዋች አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ የሚመራው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሰሞኑን ይነሳበት የነበረውን የደመወዝ ክፍያ በማስተካከል የቡድኑ ሙሉ...
ወደ ግብፅ ሊጓዝ ተቃርቦ የነበረው አጥቂ ወደ ኢትዮጵያ መድን ሊያመራ ሲቃረብ ጋናዊው አማካይ በበኩሉ በጉዳት ክለቡን ለቋል። ያለፈውን አንድ አመት የልጅነት ክለቡ ወላይታ...
አዲስ አበባ እና አዳማ የነበሩ ሁለት ጨዋታዎች በተመሳሳይ 0ለ0 ተቋጭተዋል። ባህርዳር ከተማ 0-0 መቐለ 70 እንደርታ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም ሁለቱን ቡድኖች...
ፋሲል የመጀመሪያ ሽንፈቱን በኢትዮጵያ ቡና ሲያስተናግድ የጣና ሞገዶቹ እና መድን ድል አድርገዋል። መቻል 1-2 ባህርዳር ከተማ የጣናውን ሞገድ ከ ጦሩ ያገናኘው የሳምንቱ የሁለተኛ...
መቐለ 70 እንደርታ ድል ሲቀናው የጣና ሞገዶቹ እና ብርቱካናማዎቹ ጨዋታ 0ለ0 ተጠናቋል። መቐለ 70 እንደርታ በተሻለ የማጥቃት ደመ ነብስን ይዘው በገቡበት የመጀመሪያዎቹ ሰላም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident