በገለልተኛ ሜዳ ሞሮኮ ላይ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 3ለ0 አሸንፏል። በሦስቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት አዘጋጅነት ለሚደረገው...
ለኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 11 በደቡብ አፍሪካ እና በላይቤሪያ መካከል ተደርጎ 2 - 2 የተጠናቀቀውን ጨዋታ ኢንተርናሽናል አርቢትር ባምላክ ተሰማ በብቃት መርቶታል...
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ምሽት 5:30 ላይ ከጊኒ አቻው ጋር በካዛብላንካ መሐመድ አምስተኛ ስታዲየም ጨዋታውን ያደርጋል። ከዚህ ጨዋታ ቀደም ብሎም...
ዋሊያዎቹ ከጊኒ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ዛሬ ምሽት ወደ ራባት ያቀናሉ "ከጊኒ ጋር በሚኖረን ጨዋታ ከተሳካ 6 ነጥብ ካልሆነ ግን 4 ነጥብ ለማግኘት እንጥራለን"...
ለ2023 የኮት ዲቯር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በደርሶ መልስ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥመው የጊኒ ብሐራዊ ቡድን አሰልጣኝ ካባ ዲያዋራ በሞሮኮ የሚደረጉትን ሁለት የደርሶ...
በ2023 ለሚደረገዉ የኮትዲቫር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸዉን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ከዕሁዱ የማላዊ ሽንፈት በኋላ በትላንትናው ዕለት ልምምዳቸውን አከናውነዋል። በምድባቸዉን ሁለተኛ ጨዋታ የፊታችን ሀሙስ...
➢የሊጉም መጀመሪያ ቀን መራዘሙ አይቀርም ተብሏል... ዋሊያዎቹ ከማላዊና ግብጽ አቻዎቻቸው ጋር የሚያደርጉት የጨዋታ ቀናቶች ጭማሪ እንደተረገባቸው ካፍ አሳውቋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ካፍን ጠቅሶ...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከማላዊ እና ግብፅ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዋልያዎቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident