"ከሳሾች በውሸት ቃለመሀላ ፍርድ ቤቱን ያሳሳቱ በመሆናቸው ራሳቸው በህግ የሚጠየቁበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም" የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ "የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምርጫ ታገደ ለሚባለው...
" ወደ 1 ቢሊዮን ብር ኦዲት አልተደረገም የት እንደገባ እንዴትስ እንደወጣም አይታወቅም" ጠበቆቹ " ስፖርቱን ላለፉት 35 አመት ለፍቼበታለሁ ገና እለፋለሁ ውስጤ ቁጭት...
በፔሩ ሊማ በመካሄድ ላይ ባለው የዓለም ከ20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ቀን አንድ የወርቅ እና ሁለት የብር ሜዳልያዎችን አሳክታለች። በሴቶች 5...
"ውድቀት ሲኖር የትኛውም አመራር ከኔ ጀምሮ ሃላፊነቱን ይወስዳል ያጎደልነው ነገር ካለ ልንጠየቅም ይገባል እንጂ ጅምላ ጭፍጨፋ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ተናገሩ።...
"አምባገነን ሴረኛና ክፉ ሰዎች ስፖርታችንን በግል ንብረት ልክ እንደ ፒ ኤል ሲ ጠፍረው ይዘው እያሰቃዩት ይገኛሉ" ሲሉ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ተናገሩ። የባህልና ስፖርት...
"ከሀገሬ ህዝብ ከፍተኛ የሞራል ካሳ እፈልጋለሁ የኔ የሞራል ካሳ ደግሞ የደረሰብኝን የተቀነባበረ ተንኮል እንዲቃወምና ለአትሌቶቻችን ፍትህ እንዲሰጥ ሲያደረግ ነው" "የኦሎምፒክ ኮሚቴው በቶኪዮ ኦሎምፒክ...
"ኦሎምፒክ ኮሚቴ አሁን ያለንበት ቁመና ከመንግሥት ገንዘብ የሚያስጠይቀን አይደለም።" "የነበረው የአየር ሁኔታ አመቺ ስላልነበረ ኮንሰርቱን አራዝመነዋል።" "ከበቂ በላይ ዝግጅት አድርገናል።" ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ...
ፈረንሳይ ፓሪስ በሚካሄደው የኦልምፒክ ውድድር 200ሺህ ዲያስፖራ በፓሪስ እንዲገኝ ጠንካራ ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦሎመምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ተናገሩ። ዛሬ ከቀትር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident