ነገሌ አርሲ ሁለተኛ ፈራሚው ወጣቱ አማካይ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩ ዝርዝር ውስጥ የተካተተው ወጣቱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያሬድ...
ነገሌ አርሲዎች አራተኛ ውል ያራዘመ ተጫዋቻቸውን አግኝተዋል። የነባር ተጫዋቾችን ውል እያራዘመ የሚገኘው እና አዳዲሶችንም በማስፈረም ላይ የሚገኘው ነገሌ አርሲ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹን ሀቢብ...
ፕሪምየር ሊጉን ሁለተኛ ላይ ተቀምጦ የቋጨው ነገሌ አርሲ አዲስ ተጫዋች አስፈረመ። በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ እየተመራ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ክስተት በመሆን አመቱን ሁለተኛ...
ነገሌ አርሲ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ። ነገሌ አርሲን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ ብቻም ሳይሆን ክለቡን ጠንካራ እና አስገራሚ በማድረግ የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን...
የሊጉ ክስተት ነገሌ አርሲ የሦስት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ የሚመሩት እና ባደጉበት የመጀመሪያ አመት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ...
በኢትዮጵያ ዋንጫ የአራተኛ ቀን መርሀግብር የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜው ነገሌ አርሲን በመርታት ማለፉን አረጋግጧል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ሁለቱን የፕሪምየር...
በአዳማ እና ሀዋሳ በተደረጉ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቸኛው የዕለቱ አሸናፊ ሲሆን ቀሪ ሦስት መርሀ ግብሮች ነጥብ በመጋራት ተቋጭተዋል። ምድገነት ሽረን ከፋሲል ከነማ...
ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ማረፊያው ታውቋል። በሰሞኑ ዘገባዬ ኪቲካ ጀማ በመቐለ 70 እንደርታ የሁለት ደመወዝ አልተከፈለኝም በሚል ለኢትዮጵያ እግር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident