መነሻ ገጽ ነጌሌ አርሲ ያሬድ ብሩክ (ቲና) ነገሌ አርሲን በሁለት አመት ውል ተቀላቀለ
ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ያሬድ ብሩክ (ቲና) ነገሌ አርሲን በሁለት አመት ውል ተቀላቀለ

አጋራ
አጋራ

ነገሌ አርሲ ሁለተኛ ፈራሚው ወጣቱ አማካይ ሆኗል።

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩ ዝርዝር ውስጥ የተካተተው ወጣቱ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ያሬድ ብሩክ (ቲና) ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን እስከ ዋናው ድረስ አራት አመታትን ካሳለፈ በኋላ በመጨረሻም ማረፊያው ነገሌ አርሲ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...