መነሻ ገጽ ነጌሌ አርሲ ነገሌ አርሲ የመጀመሪያ ፈራሚውን አገኘ
ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ የመጀመሪያ ፈራሚውን አገኘ

አጋራ
አጋራ

ፕሪምየር ሊጉን ሁለተኛ ላይ ተቀምጦ የቋጨው ነገሌ አርሲ አዲስ ተጫዋች አስፈረመ።

በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ እየተመራ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ክስተት በመሆን አመቱን ሁለተኛ ላይ ተቀምጦ የቋጨው ነገሌ አርሲ የቀድሞው የኢትዮጵያ መድን ፣ ጅማ አባጅፋር ፣ ኢትዮጵያ ቡና እና ላለፉት ሁለት አመታት ደግሞ በድሬዳዋ ያሳለፈውን አጥቂው መሐመድ ኑርናስርን የመጀመሪያ አዲሱ ፈራሚ ማድረግ ችሏል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...