መነሻ ገጽ ነጌሌ አርሲ የፕሪምየር ሊጉ ክስተት አሰልጣኝ ውሉን ለተጨማሪ አመት አድሷል።
ነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የፕሪምየር ሊጉ ክስተት አሰልጣኝ ውሉን ለተጨማሪ አመት አድሷል።

አጋራ
አጋራ

ነገሌ አርሲ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ።

ነገሌ አርሲን ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ ብቻም ሳይሆን ክለቡን ጠንካራ እና አስገራሚ በማድረግ የ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቅ እንዲችል ያደረጉት የቀድሞው የሼር ኢትዮጵያ እና ባቱ ከተማ ወጣቱ የሊጉ ክስተት አሰልጣኝ የሆነው ቱሉ ደስታ ለተጨማሪ አመት በነገሌ አርሲ ውሉን አራዝሟል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...