ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ መድኅን በደጋፊዎቹ ያልተገባ ባህሪ ለቅጣት ተዳርጓል

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 17ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 21 ጎሎች በ18 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይን ማሰናበቱ ርግጥ ሆኗል

👉.... አራት ተከታታይ ጨዋታ ተሸንፏል 👉....ማግኘት ካለበት 20 ነጥብ ያሳካው 18ቱን ብቻ ነው የድሬዳዋ ከተማ እግርኳስ ክለብ ውጤታማ አላደረገኝም ያለውን አሰልጣኝ ዮርዳኖስን ዓባይን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሊግ ካምፓኒ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞን በድጋሚ የማህበሩ ሰብሳቢ አድርጎ መረጠ

👉"ክለቦች የነቀዙ ተጨዋቾችን እያፈራን መሆኑን እንወቅ በትናንቱ ጨዋታ 8 ሚሊዮን ብር ያወጣ ተጨዋች ነበረን...?" መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ /የአክሲዮን ማህበሩ ሰብሳቢ/ 👉"ለክለቦች የምለው...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር አዲስ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ምርጫ አካሂዷል

  በዚህም መሰረት ከስር የተዘረዘሩት ሰባት ግለሰቦች ለቀጣይ ሶስት አመታት የፕሪሚየር ሊጉ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት በመሆን ያገለግላሉ ። - መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሊጉ ፕሬዝዳንቱንና አመራሮቹን ነገ ሊመርጥ ነው

👉..መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ዳግም ይመረጡ ይሆን ..? የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር  ለቀጣዮቹ ሶስት አመታት አክሲዮን ማህበሩን በቦርድ ፕሬዝዳንትና  አመራርነት  የሚመሩ ሰባት...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሃይላንድ ውሃና ፈረሰኞቹ ተጣመሩ

ሃይላንድ ውሃን የሚያመርተው አስኩ የታሸገ ውሃ አምራች ኩባንያ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር  እስከ አመቱ መጨረሻ  የሚቆይ ስምምነት ተፈራረሙ። በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር  መዝናኛ ክበብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስር ባለሙያዎች ፕሪሚየር ሊጉ ላይ ትንተና እንዲሰጡ ተመረጡ…..

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል እግርኳስ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ከዲ ኤስ ቲቪ ጋር በመነጋገር በቀጣይ የሚደረጉ የፕሪሚየር ሊጉ ውድድሮች ላይ ትንተና የሚሰጡ 10 ተጫውተው ያለፉትን ባለሙያዎች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪሚየር ሊጉን ቀጣይ ጨዋታዎች የሚያስተናግዱ ከተሞች ይፋ ተደርገዋል

የ2015 ዓ.ም የውድድር ዘመን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታዎች የሚደረጉባቸው ስታዲየሞች በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርገዋል ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ስራ...