የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ሲደረግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2 - 1 በማሸነፍ ከተከታዩ ባህርዳር ከተማ...
የሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ የ22ተኛ ሳምንት ጨዋታ በሮዱዋ ደርቢ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
የአዳማ ቆይታ የመጨረሻ በሆነዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሶስተኛ ቀን ጨዋታ የአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኙ ቡድን መቻል ድሬዳዋ ከተማን 2ለ1...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ አዳማ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታቸውን ሁለት አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። ሁለቱም ቡድኖች...
በሊጉ የ22ኛ ሳምንት ሶስተኛ መርሀግብር ባህርዳር ከተማን ከአርባምንጭ ከተማ አገናኝቶ 2 - 2 በሆነ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል ። በጨዋታው በሁለቱም ክለቦች በኩል ካለፈው...
አስገራሚ የጨዋታ እንቅስቃሴ በታየበት የምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን ከኋላ ተነስቶ 2 - 1 አሸንፏል ። በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ የነበረው የእርስ በርስ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22 ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ የአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነ ማርያሙ ቡድን ወላይታ ዲቻ ለገጣፎ ለገዳዲን 2ለ0 በሆነ...
በሀገሪቱ ተከስቶ በነበረዉ ጦርነት ምክንያት በፕሪሚየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ በመሳሰሉ ዉድድሮች ላይ ተሳታፊ የነበሩት ክለቦች ከውድድር ዉጭ መሆናቸዉ የሚታወስ ሲሆን ፤ አሁን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident