ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉንን በድል ቋጭቷል !!

አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 2-1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ የሀዋሳ ቆይታዉንን በድል ቋጭቷል !! በተመጣጣኝ የጨዋታ ድባብ የሁለቱም ክለቦች ጨዋታ መካሄድ የጀመረ ሲሆን በአንፃሩ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ዉጤት ወላይታ ዲቻን 3-1 በማሸነፍ አስመዝግቧል !! ጨዋታው ገና ከጅምሩ በርካታ ሙከራዎች የተደረጉበት ሲሆን ወላይታ ዲቻዎች በጨዋታው መጀመሪያ...

ለገጣፎ ለገዳዲቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሮ ያስቀጠለበትን ዉጤት አስመዝግቧል።

ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሮ ያስቀጠለበትን ዉጤት ለገጣፎ ለገዳዲን 2-1 በማሸነፍ አስመዝግቧል። ቀዝቀዝ ባለ እና ባልተረጋጋ አጨዋወት የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የጀመረ ሲሆን ፈረሰኞቹ ገና...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አርባምንጭ ከተማ እራሱ ላይ ባስቆጠረዉ ጎል ከሲዳማ ቡና ጋር 1-1 በሆነ አቻ ዉጤት ተለያይቷል።

የእለቱ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ሲጀመር የጨዋታው የመጀመሪያዎቹ ደቂቃ እንቅስቃሴዎች በፈጣን አጨዋወት ነበር የተጀመሩት። ገና በጨዋታዉ ጅማሬ አርባምንጭ ከነማዎች በአህመድ ሁሴን በኩል ለጎል...

ሀዲያ ሆሳዕናመሳይ አያኖቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” በኢትዮጵያ ዉስጥ ለሀገር ዉስጥ በረኞች ትኩረት አይሰጥም። ኢትዮጵያ ከግብፅ ልትማር ይገባል” መሳይ አያኖ /የሀዲያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ/

” ከሲዳማ ቡና ጋር መለያየቴን ለረዥም ግዜ አምኖ መቀበል ከብዶኝ ነበር ” ” በኢትዮጵያ ዉስጥ ለሀገር ዉስጥ በረኞች ትኩረት አይሰጥም። ኢትዮጵያ ከግብፅ ልትማር...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ የሰዓት ማስተካከያ ተደርጓል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ይጀምራሉ ። የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ በሐዋሳ ከተማ አመሻሽ ላይ እየጣለ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልቂጤ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ቅጣት ተላልፎባቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ማክሰኞ ግንቦት 22 2015 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ታፈሰ ሰለሞንን አገደ

ፋሲል ከነማ ከዲሲፕሊን ጋር. ተያይዞ የመሃል ሜዳ ኮክቡ ታፈሰ ሰለሞን ላይ ርምጃ ወሰደ። ክለቡ ለተጨዋቾቹ ለሁለት ቀናት የሰጠውን እረፍት ጨርሰው የተመለሱ ሲሆን ምሽት...