ቅዱስ ጊዮርጊስ መሪነቱን አጠናክሮ ያስቀጠለበትን ዉጤት ለገጣፎ ለገዳዲን 2-1 በማሸነፍ አስመዝግቧል። ቀዝቀዝ ባለ እና ባልተረጋጋ አጨዋወት የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የጀመረ ሲሆን ፈረሰኞቹ ገና...
....3 ክለቦች ለዋንጫ ...11 ክለቦች ላለመውረድ ተፋጠዋል.... "ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፈን ድሉን ለተጎዱት ደጋፊዎቻችን መታሰቢያ እናደርገዋለን" አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው / ባህርዳር ከተማ/ "ከባህርዳር ከተማ...
የመጀመሪያዉ አጋማሽ በሁለቱም በኩል ጨዋታዉ በቀዝቃዛ እንቅስቃሴ የጀመረ ሲሆን ወላይታ ዲቻዎች እየተከላከሉ ከሜዳቸዉ በመልሶ ማጥቃት ወደፊት እየተጫወቱ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊሶች የግብ ክልል ለማምራት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸዉን አንድ አቻ በሆነ ውጤት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ተከታዩ ባህርዳር ከተማ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ሲደረግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2 - 1 በማሸነፍ ከተከታዩ ባህርዳር ከተማ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን አርባምንጭ ከተማ አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
በአስራ አምስት ነጥቦች እና ሰባት ደረጃዎች ተበላልጠው አንደኛ እና ሰባተኛ ደረጃ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ፋሲል ከነማ ባደረጉት የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident