By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | መቻል የሊጉን መሪ ማሸነፍ ችሏል
Share
Notification Show More
Latest News
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግመቻል

የጨዋታ ዘገባ | መቻል የሊጉን መሪ ማሸነፍ ችሏል

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 3 years ago
Share
SHARE

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።

ተከታዩ ባህርዳር ከተማ በሳምንቱ መርሐግብር ጨዋታውን ማሸነፉን ተከትሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ የነጥብ ልዩነቱን ዳግም ወደ ሰባት ከፍ ለማድረግ እና በተቃራኒው በደረጃ ሰንጠረዡ ከወገብ በታች ይገኝ የነበረዉ መቻል ደግሞ ነጥቡን ወደ ሰላሳ ሁለት ከፍ በማድረግ ወደ ወደ ሰንጠረዡ አናት ከሚገኙት ክለቦች ተርታ ለመመደብ ባደረጉት ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች ጥሩ የሚባል ለዕይታ ማራኪ የሆነ የጨዋታ እንቅስቃሴን ሲያስመለክቱ ተስተውሏል።

በዚህ ሂደት በጀመረዉ የዕለቱ መርሐግብርም በ14ኛዉ ደቂቃ ላይ መቻሎች ሙከራ ማድረግ ችለዋል። በዚህም ሄኖክ አዱኛ ከቀኝ መስመር በኩል ወደ ሳጥኑ ያሻማዉን ኳስ አህመድ ረሽድ ሲመልሰዉ በመልሶ ሚጥቃት በቶሎ የፈረሰኞቹ ሳጥን ውስጥ መድረስ የቻሉት መቻሎች በእስራኤል እሸቱ አማካኝነት ድንቅ ሙከራ ማድረግ ቢችሉም ኳሷ ለጥቂት ወደ ዉጭ ወጥታለች።

በጨዋታዉ የመሐል ክፍሉን በመቆጣጠር አደጋ ለመፍጠር ሲጥሩ የነበሩት ፈረሰኞቹ በሙከራ ረገድ ተቸግረዉ የነበረ ሲሆን ኢላማዉን የጠበቀ ሙከራ ለማድረግም 40 ያህል ደቂቃዎችን መጠበቅ ግድ ብሏቸዋል። በዚህም አማካዩ ዳዊት ተፈራ ከቀኝ በኩል የተሰጠዉን ቅጣት ምት በቀጥታ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ኳሷ እንደምንም በግቡ አናት ወጥታለች። የመጀመሪያዉ አጋማሽ ሊገባደድ ጥቂት ደቂቃዎች በቀሩት ወቅትም መቻሎች በሳሙኤል አስፈሪ አማካኝነት ከቅጣት ምት ጥሩ ሙከራ አድርገዉ የነበረ ቢሆንም ግብ ጠባቂዉ ባህሩ ነጋሽ ኳሷን ወደ ዉጭ አውጥቷታል።

- ማሰታውቂያ -

ከዕረፍት መልስ በንፅፅር በጥሩ የማጥቃት እንቅስቃሴ ወደ ሜዳ የተመለሱት ፈረሰኞቹ አጋማሹ እንደተጀመረ ወዲያዉኑ ጥሩ ዕድል መፍጠር ችለዉ ነበር ፤ በዚህም ሄኖክ አዱኛ ወደ ሳጥን ያሻማዉን ኳስ ረመዳን የሱፍ በቀጥታ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ተከላካዩ አህመድ ረሽድ ኳሷን ተደርቦ አውጥቷታል።

በሁለተኛዉ አጋማሽም ወደ መከላከሉ አድልተዉ የተመለሱት መቻሎች በ62ኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ማስቆጠር ችለዋል። በዚህም ተከላካዩ ሄኖክ አዱኛ ላይ ጥፋት መስራቱን ተከትሎ የተሰጠዉን ፍፁም ቅጣት ምት የግራ መስመር አጥቂው ከንዓን ማርክነህ ወደ ግብነት በመቀየር ክለቡን መሪ ማድረግ ችሏል።

ግብ ከተቆጠረባቸዉ በኋላ ወደ ጨዋታዉ ለመመለስ እና በቶሎ የአቻነት ግብ ለማስቆጠር ሲጥሩ የነበሩት ፈረሸኞቹ በ64ተኛዉ ደቂቃ ላይ ጥሩ የሚባል ለግብ የቀረበ ሙከራን ማድረግ ችለዋል። በዚህም አጥቂዉ እስማኤል ኦሮ አጎሮ ላይ የተሰራውን ጥፋት ተከትሎ የተገኘዉን ቅጣት ምት ሄኖክ አዱኛ በቀጥታ ወደ ግብ ሞክሮ የነበረ ቢሆንም ግብ ጠባቂዉ ዉብሸት ጭላሎ እንደምንም ተቆጣጥሯታል።

የጨዋታዉ ሰዓት እየገፋ በመጣ ቁጥር የማጥቃት ጫናቸዉን አበርትተዉ የቀጠሉት ጊዮርጊሶች በጨዋታዉ መገባደጃ ሰዓት ላይ ተቀይሮ በገባዉ አዲስ ግደይ አማካኝነት ጥሩ ሙከራ ማድረግ ቢችሉም ግብ ማስቆጠር ሳይችሉ ቀርተዉ በመቻል 1ለ0 በሆነ ዉጤት ተሸንፈዋል። ዉጤቱን ተከትሎ መቻል በ32 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ፤ በተቃራኒው ሽንፈት የገጠመዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደግሞ በ51 ነጥቦች በመሪነት ስፍራ ላይ ተቀምጧል።

You Might Also Like

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አገባደዋል !!
Next Article የጨዋታ ዘገባ | ሰራተኞቹ ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ኦሮሚያ ዋንጫሰበታ ከተማ

ሰበታ ከተማ የኦሮሚያ ሲቲ ካፕ ዋንጫን አነሳ

Mussie Girmay By Mussie Girmay 8 years ago
ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ጋቶች ፓኖም በአዲሱ ክለቡ የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ
የቀድሞው ግብ ጠባቂ ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል ማቴሪያል ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ረዳ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?