የ2023/24 የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ እና የኮንፌዴሬሽን ካፕ የቅደመ ማጣሪያ ድልድል ይፋ ሆኗል ። ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በተደረገው ድልድል...
ፈረሰኞቹ ላለፉት አመታት ሲያገለግል የነበረዉ ግብ ጠባቂዉ ባህሩ ነጋሽ ለተጨማሪ አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የሚያቆየዉን የሁለት አመት ኮንትራት ፈርሟል። ተጫዋቹ በፈረሰኞች ቤት...
በተጠናቀቀዉ የውድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደግ የቻለዉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዝውውር ገበያዉ ላይ በመንቀሳቀስ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ በመቀላቀል...
የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆኑት እና የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆን የቻሉት ፈረሰኞቹ የተከላካይ አማካያቸዉን የናትናኤል ዘለቀን ዉል አድሰዋል።...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፕሪሚየር ሊጉን በታሪክ ለ16ኛ ጊዜ ማንሳቱን አረጋግጧል.... ባለፉት 24 አመታት ፈረሰኞቹን ያህል በሊጉ የነገሰ አንድም ክለብ አልተገኘም....ከ5 አመታትም የተዳከመ የሊግ ጉዞ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀድያ ሆሳዕናን በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆን የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል።...
በይደር ቆይቶ የተደረገው 46ኛው የሸገር ደርቢ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል ። በጨዋታው ኢትዮጵያበ ቡና በኩል በረከት አማረ ፣ ራምኬል ጀምስ ፣ ወልደአማኑኤል ጌቱ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የ26ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከአናት የተቀመጡትን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህርዳር ከተማን አገናኝቶ 2 - 2 በሆነ ውጤት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident