የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆኑት እና የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ መሆን የቻሉት ፈረሰኞቹ የተከላካይ አማካያቸዉን የናትናኤል ዘለቀን ዉል አድሰዋል።
ፈረሰኞቹ የታዳጊ ቡድን ፍሬያቸዉ መሆን የቻለዉን እና 6 ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ከክለቡ ጋር አብሮ ማንሳት የቻለዉን የናትናኤል ዘለቀን ዉል በሁለት ዓመት ኮንትራት አድሰዋል።
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...
በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...
በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ