በየወሩ ይፋ የሚደረገው የፊፋ ወርሀዊ የሀገራት ደረጃ በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል ።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንም ከነበረበት 143ኛ ደረጃ አንድ ደረጃ ከፍ በማለት 142ኛ ደረጃ ላይ ለመቀመጥ ችሏል ።
በአፍሪካ ሀገራት ደረጃ ደግሞ በነበረበት 42ኛ ደረጃ ለመቆየት ተገዷል ።

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!
Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account