በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት ደምድመዋል። በጨዋታዉ የኳስ ቁጥጥር ብልጫ የወሰዱት...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ላይ በተደረገ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ በኢትዮጵያ መድን ተሸንፏል ። ከቀናት በፊት...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለ15 ጊዜ ሻምፒዮን በመሆን ገናና የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ደከም ብሎ ታይቷል። ቡድኑ በ23ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታም በትናንትናው...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሀትሪክ ወልቂጤ ከተማን ሶስት ለአንድ አሸንፏል ። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ...
ድሬዳዋ ከተማ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ መሪነት በጀመረው ጨዋታ ገና በመባቻዉ ሻሸመኔዎች...
በ21ኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ሁለት አቻ ተለያይተዋል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ባህሩ ተካ ፊሽካ በጀመረዉ...
በውድድር ዓመቱ ስምንት ግቦችን ካስቆጠሩ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ትውልድና ዕድገቱ የእግር ኳስ ተጫዋቾች መፍለቂያ ከሆነችው አርባምንጭ ከተማ ነው። አምና በለገጣፎ ለገዳዲ መጥፎ...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በተጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ገና በመባቻዉ በሙሴ ኪሮስ አማካኝነት ሙከራ አድርገው በግብ ዘቡ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident