ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማመቻልቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገው ሁለቱም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል አርባምንጭ ከተማም አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በጥምቀት ዋዜማ በዕለተ ከተራ መደረግ ጀምረዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ የፋሲል ተካልኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአ.ሳ.ቴ.ዩ ስታድየም ያለውን የማሸነፍ...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማ

ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስቀጥሉ አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት መርሐግብር በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል። 9:00 ላይ በጀመረው ቀዳሚው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሁል ሽረን ገጥሞ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሊግ ኩባንያው በፈረሰኞቹ ክስ ዙሪያ ዛሬ ውሳኔ ይሰጣል….

*..... የኮሚሽነሯ ሪፖርት ይጠበቃል.... አወዛጋቢ የዳኝነት  ውሳኔዎች የታዩበት  የሲዳማ ቡናና የቅዱስ ጊዮርጊስ  የዳኝነት ውሳኔ ዛሬ ይጠበቃል። በፕሪሚየር ሊጉ  8ኛ ሳምንት  መርሃግብር ባለፈው ሰኞ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቢንያም ፍቅሬ የ31 ጊዜ ሻምፒዮኖቹን ተቀላቅሏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለይም ባለፉት ሁለት አመታት በወላይታ ድቻ አስደናቂ እንቅስቃሴን ማሳየት የቻለው ቢንያም ፍቅሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ተጫዋቹ በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

አማኑኤል ኤርቦ ፈረሰኞቹን ባለ ድል ሲያደርግ የጣና ሞገዶቹ ከጦና ንቦቹ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ ባህርዳር ከተማ እና ወላይታ ድቻ ያለ ግብ ሲለያዩ ቅዱስ ጊዮርጊስ አርባምንጭ ከተማን አሸንፏል።...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ንግድ ባንክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ፈረሰኞቹ ንግድ ባንክን ሲረቱ ድሬዳዋ ከተማ እና ስሁል ሽረ ያለመሸነፍ ጉዟቸውን አስቀጥለዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች መካከል ተጠባቂ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ የ3 - 2...