የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታዎች ዛሬ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገው በተመሳሳይ የ3 ለ 1 ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ ሀድያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሶስት ጨዋታዎች ዛሬ ከረፋድ እስከ ምሽት ድረስ ተደርገዋል። ከረፋድ 3:30 ጀምሮ በተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ ከቀን 9:00 ጀምሮ ባህርዳር ከተማን ከፋሲል ከነማ ያገናኘው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐግብሮች አስቀድመው 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመዘከር ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል። በቀዳሚው ጨዋታ መቻልን የገጠመው ኢትዮጵያ...
በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ያለ ግብ በተጠናቀቀው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ያሳለፏቸው ጥቂት የማይባሉ ውሳኔዎች አነጋጋሪ ሆነው ቀጥለዋል።...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ የሸገር ደርቢ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ ሲዳማ ቡና ስሁል ሽረን አሸንፏል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ የአዲስ አበባዎቹ ክለቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ከ9:00 ጀምሮ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident