በዮሴፍ ከፈለኝ ሀትሪክ፡- በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ለ7 ወራት እግር ኳሱ ቆሞ ነበር.. እንዴት አለፍከው? ሙላለም፡- ከባድ ጊዜ ነው ያሳለፍነው.. በሀገርም ሆነ በግለሰብ...
“ከቡና ጋር የሊጉ ሻምፒዮና መሆን፤ ለኮከብ ግብ አግቢ መፎካከር፤ ለብሔራዊ ቡድን መመረጥና ወደ ውጪ መጥቶ መጫወትን አልሜያለሁ” “ለኢትዮጵያ ቡና በቋሚነት ተሰልፌም ተቀይሬም በተጫወትኩባቸው...
"የሲዳማ ቡና ቆይታዬ አሁን ላይ እርግጠኛ ሆኜ መናገር ባልችልም ልቤ ግን ሲዳማ ቡና ነው ያለው።" "የሙልጌታ ምህረትን አይነት የጨዋታ ዘይቤ ይዤ ነው መጫወት...
የቅ/ጊዮርጊሱ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ሀይደር ሸረፋ ቡድናቸው ወደሚታወቅበት ውጤታማነቱ ተመልሶ በአጭር ጊዜ ውስጥ የቀድሞ ስምና ዝናውን እንደሚረከብ እርግጠኝነቱን ለሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ገልጿል፡፡ ቅ/ጊዮርጊስን...
👉👉 "ከኔ ይልቅ ጓደኛዬ ሲያገባ ነው ደስ የሚለኝ።" 👉👉 "እረፍቴን በግሌ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ነው የማሳለፈው።" 👉👉 "በሽታውን እግዚአብሔር እስኪያስወግድልን አስገዳጅ ነገሮች ካልገጠሙን...
ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዙርን በመሪነት አጠናቋል፤ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ ተሳትፎው መሪ ሊሆን የቻለው ተከታዮቹን ቡድኖች መቐለ 70 እንደርታና ፋሲል ከነማን...
ባየርን ሙኒክ ኢትዮጵያ ውስጥ ያዘጋጀው የታዳጊዎች ውድድር ተጠናቀቀ። ውድድሩን በተመለከተ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የቴክኒክ ዳይሬክተር ኢንስትራክተር መኮንን ኩሩ ጋር ሐትሪክ ስፖርት ቆይታ አድርጋ...
👉👉እኛ ውድድር ወደ ምንወዳደርበትን መንገድ ካልገባን ማንም መጥቶ ከከማል አካዳሚ ታዳጊዎች ፈልገናል እና እንውሰድ ብሎ የሚል የለም 👉👉ይህን መፅሀፍ አሳትሜ ለወጣቶች ግንዛቤ ለመፍጠር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident