በ2016 ለ ሻሸመኔ ከተማ ቀደም ባሉት አመታት ደግሞ ጅማ አባጅፋር እና መቻል መቆየቱ ይታወሳል ። በቀጣይ ዓመታት ላሳደገው ክለብ ለመጫወትም ፊርማውን አኑሯል። "...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል ። በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ መሪነት...
በሀያ ዘጠነኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀዳሚ መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
ሊጠናቀቅ የሶስት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሀያ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሻሸመኔ ከተማን ማሸነፍ ችሏል። በኢንተርናሽናል ዋና...
ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የወላይታ ዲቻ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተዉ ተጋጣሚያቸዉን ማሸነፍ ችለዋል። በፈጣን የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እና...
በሀያ ስድስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ መቻል እና ሻሸመኔ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በተጀመረዉ እና የመቻልን የኳስ ቁጥጥር የበላይነት ባስመለከተን...
በሀያ አምስተኛዉ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል። በከፍተኛ ዝናብ ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ ጨዋታ...
በሀያ አራተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ ሀድያ ሻሸመኔ ከተማን 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የሁለቱ ክለቦች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident