በ2016 ለ ሻሸመኔ ከተማ ቀደም ባሉት አመታት ደግሞ ጅማ አባጅፋር እና መቻል መቆየቱ ይታወሳል ።
በቀጣይ ዓመታት ላሳደገው ክለብ ለመጫወትም ፊርማውን አኑሯል።
” ከልጅነት ጀምሮ ወደ አሳደገኝ ክለብ መመለሴ በጣም አስደስቶኛል ። ቀደም ሲልም ከክለቡ ስወጣ አቅሜን አሳድጌ ለመመለስ አስቤ የነበር ሲሆን ህልሜ በመሳካቱ ፈጣሪን አመሰግናለሁ ። ”
ሲል የጊዮርጊስ ማህበራዊ ይፋዊ ፌስቡክ ገፅ ላይ አሰመልክቷል።