የ2017 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ስታድየም ሲደረግ ሲዳማ ቡናን ከወላይታ ድቻ ያገናኛል። ሲዳማ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ...
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በትናንትናው ዕለት በተደረገው እና ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡናን 3 ለ 0 በረታበት ጨዋታ ዙሪያ ለሊግ አክስዮን ማህበሩ በደብዳቤ ቅሬታ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ቀዳሚው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሶስት ጨዋታዎች ዛሬ ከረፋድ እስከ ምሽት ድረስ ተደርገዋል። ከረፋድ 3:30 ጀምሮ በተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ...
*...መቻልና ሲዳማ ቡና ከነተጨዋቾቻቸው በመደበኛ ፍርድ ቤት ክስ መስርተዋል.... *... የተጨዋቾቹ ቅጣት የመክፈያ የመጨረሻ ቀነ ገደብ በቀጣዩ ማክሰኞ የሚጠናቀቅ በመሆኑ ውሳኔውን ያልተገበሩ ተጨዋቾች...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ የሸገር ደርቢ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ ሲዳማ ቡና ስሁል ሽረን አሸንፏል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከድል የራቁ ቡድኖች ወደ ድል የተመለሱበትን ውጤት አስመዝግበዋል። በቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ በሻምፒዮንነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident