ሲዳማ ቡና

274 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዝምተኛው አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ (ውሮ)

ሲዳማ ቡናን በሊጉ አናት ላይ ያስቀመጡት አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ማናቸው። ሀዋሳ ውስጥ ኳስን በአዝናኝ መልኩ ተጫውተው ካሳለፉት መካከል አንዱ ነው። በሀዋሳ ዱቄት የነበረው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ፈጣኑን አጥቂ በእጁ ሊያስገባ ከጫፍ ደርሷል

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የተለያየው አጥቂ የሊጉን መሪ ሊቀላቀል ነው። ከአቃቂ ቃሊቲ እግርኳስን ጀምሮ በሐረር ሲቲ ፣ ደደቢት ፣ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ወርቃማ ሦስት ነጥብ አግኝቷል

በሮዱዋ ደርቢ በበርካታ ደጋፊዎች የተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ ሲዳማን ባለ ድል በማድረግ የደረጃ አናቱን በነጥብ ብልጫ መርቷል። በሁለቱ ክለቦች ንግግር...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናሸገር ከተማነጌሌ አርሲአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ሦስቱም መሪዎች በተመሳሳይ ነጥብ ጥለዋል

አዳማ እና ሀዋሳ ላይ በተደረጉ አራት የሊጉ ጨዋታዎች ነጥብ በመጋራት ሲጠናቀቁ መሪዎቹ ሦስቱም ማሸነፍ አልቻሉም። ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ድሬዳዋ ከተማ አዳማ...

ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የመስመር አጥቂ ወደ ሊጉ ተመልሷል

በፋይናንስ ህጉ ተጫዋች ማስፈረም ከብዶት የነበረው ኢትዮጵያ መድን ተጫዋች አግኝቷል። አሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ በፋይናንስ ህጉ የተነሳ ከአርባ እስከ ሀምሳ ሺህ ክፍያ ካልሆነ የሚፈልጓቸውን...

ሀዋሳ ከተማመቻልሲዳማ ቡናቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

መቻል ከሦስት ሽንፈት ወደ ድል ሲመለስ ፈረሰኞቹ በጎል ደምቀው አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ እና አዳማ በተደረጉ አራት ጨዋታዎች መቻል ከተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጎል ፌሽታ ደምቆ ተጋጣሚውን ረቷል። መሪው...

ሲዳማ ቡናሽረ ምድረገነትነጌሌ አርሲአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ነገሌ አርሲ ማስገረሙን ሲቀጥል ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል

ነገሌ አርሲ ማስገረሙን ሲቀጥል ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል የሳምንቱ የመክፈቻ ቀን መርሀግብር መሪው ሲዳማ ቡና ነጥብ ሲጥል የከቤ ብዙነህ ምትሀት ለነገሌ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናሸገር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና መሪነቱን አላስነካም ብሏል

ሲዳማ ቡና ወሳኝ ድል ሲጎናፀፍ ሸገር ከተማ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። ሸገር ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወንበራቸው...