- ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን ከድንቅ የጨዋታ ብልጫ ጋር ማሸነፍ ችሏል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል በጀመረዉ የ16ተኛዉ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ድንቅ...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በአስራ አራተኛዉ ሳምንት መርሐግብር ከወላይታ ዲቻ ጋር አንድ አቻ ተለያይቶ የነበረዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በተከላካዩ አማኑኤል ተርፉ ብቸኛ ግብ...
የቀድሞ አሰልጣኛቸዉን ስዩም ከበደን በማሰናበት በምክትል አሰልጣኙ አረጋዊ ወንድሙ እየተመሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች አዲስ አሰልጣኝ ሾመዋል። ሲዳማ ቡናዎች አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ (ሞሪኒዮን) የክለባቸዉ...
ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፉት አንድ ዓመት ተረክቦ ሲያሰለጥን የሰነበተዉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና ተለያይተዋል። ከሳምንት በፊት አሰልጣኙ እና ምክትላቸው...
ሲዳማ ቡና ቴክኒካል ሪፖርት እንዲያቀርቡ ለአሰልጣኞቹ የሰጠው መመሪያ ባለመከበሩ ዋና አሰልጣኙን ስዩም ከበደና ምክትላቸውን አሰልጣኝ አረጋዊ ዘለለውን አግዷል። ከክለቡ ታማኘ ምንጭ በተገኘ መረጃ ...
ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እየሰሩ ቆይተዉ ለ2016 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድር ዘመን በአዳማ ከተማ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል። በዚህም...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እየሰሩ ቆይተዉ ሲዳማ ጎፈሬ ካፕ...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመራ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሰ ቅድመ ዝግጅቱን በሀዋሳ ከተማ እየሰራ የሚገኘዉ ሲዳማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident