ሰበር ዜና

29 መጣጥፎች
ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከነማ

የፋሲሉ አሰልጣኝ ከተጫዋች ጋር በተፈጠረ ግጭት ከቡድኑ ጋር አይገኙም !

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙር መርሀግብር ዛሬ በአዳማ እና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ሜዳዎች ላይ እየተደረጉ ይገኛል። በአሁኑ ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሜዳ ላይ...

ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዶክተር ሃዬለየሱስ ባዘዘው ከብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ክስ ነጻ ወጣ…

ሰበር ዜና ...... የኢትዮጵያ እግርኮስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ አርቢትር ዶክተር ሃይለየሱስ ባዘዘው ላይ የዳኞች ኮሚቴ ያቀረበውን ክስ ውድቅ አደረገ። ባለፉት አራት ወራት በክስ...

ሰበር ዜናሲዳማ ቡናዜናዎች

ዓለም-አቀፉ የስፖርት ገላጋይ ፍርድቤት የሲዳማ ቡና ጥያቄን ውድቅ አድርጓል!!

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ በክለቦች እና ተጫዋቾች ላይ ባደረገው ምርመራ የፋይናንስ መመሪያውን ተላልፈው የተገኙ ክለቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ...

ሰበር ዜናሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ቡድን ቅሬታ አስገባ !

ከትላንት በስቲያ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በወሰነው ውሳኔ ላይ ቡድኑ ውሳኔውን እንዲያጤን አሳስቧል ። ሰኔ 1 በኢትዮጵያ ዋንጫ ሲዳማ ቡና...

መቻልሰበር ዜናሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመደበኛ ፍርድ ተከሰሰ

*...መቻልና ሲዳማ ቡና ከነተጨዋቾቻቸው በመደበኛ ፍርድ ቤት ክስ መስርተዋል.... *... የተጨዋቾቹ ቅጣት የመክፈያ የመጨረሻ ቀነ ገደብ በቀጣዩ ማክሰኞ የሚጠናቀቅ በመሆኑ ውሳኔውን ያልተገበሩ ተጨዋቾች...

ሰበር ዜናቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

አሰልጣኝ ደረጄ ተስፋዬ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየቱ ይፋ ሆነ…..

ፈረሰኞቹን በምክትል አሰልጣኝነት ሲመራ የነበረው አሰልጣኘ ደረጄ ተስፋዬ /አንገቴ/ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር መለያየቱ ተሰማ። አሰልጣኝ ደረጄ ከ8 አመት በላይ የክለቡ ቆይታው ከ17 አመትና...

ሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሰበር ዜና |የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የሊግ ካምፓኒ ዛሬ ከሰዓት በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት...

Africaሰበር ዜናአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ተራዝመዋል!

የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ተራዝመዋል! ከሳምንታታ በሃላ ሊካሄድ መርሀ ግብር ወጥቶለት የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት መራዘማቸው ካፍ አሳውቋል :: ይህንንም...