መቻል

109 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናመቻልቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የአንተነህ ተፈራ እና ሔኖክ አርፊጮ ግቦች ቡድኖቻቸውን አሸናፊ አድርገዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል። በቀዳሚው ጨዋታ መቻልን የገጠመው ኢትዮጵያ...

ሀዋሳ ከተማመቻልኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀዋሳ ከተማ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ወልዋሎ አዲግራት ነጥቡን ከፍ ያደረገበትን ውጤት አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ ከ103 ቀናት በኋላ ሶስት ነጥቦችን አሳክቷል። አመሻሽ 12:00 ጀምሮ በተደረገው...

ሀዋሳ ከተማመቻልቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገው ሁለቱም ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው...

ሀዋሳ ከተማመቻልወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

መቻል የሊጉን መሪነት መረከብ የሚችልበትን ዕድል ሲያመክን የሊጉን ግርጌ የያዙት ክለቦች ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርሐግብር ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ፍፃሜውን አግኝቷል። በዕለቱ በቀዳሚነት ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ የተገናኘቱ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ...

መቻልኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የሊጉ መሪ ነጥብ ሲጥል የዓምናው ሻምፒዮን ወደ ድል ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ የዓምናው ሻምፒዮን ከሳምንታት በኋላ ወደ ድል ሲመለስ የሊጉ መሪ መቻል ከድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርቷል።...

መቐለ 70 እንደርታመቻልኢትዮጵያ ቡናኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሲረታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ግቦች ወደ ድል ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ስታድየም ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የ2016 የውድድር ዘመንን በሁለተኝነት እና በሻምፕየንነት ያጠናቀቁት...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታመቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናው መቀሌ 70 እንደርታ ከመቻል ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች በኋላ በዛሬው ዕለት በአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ሲመለስ ፤ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 2 - 1 የረታ ሲሆን...

መቻልሲዳማ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አሊቶዎች በመስፍን ሙዜ ድንቅ ብቃት ታጅበው መቻልን ረተዋል

በፕሪሚየር ሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ስምንተኛ መርሐግብር ሲዳማ ቡና መቻልን 2 - 1 አሸንፏል። መቻል በቀዳሚው ጨዋታ ፎርፌ ማግኘቱ የሚታወስ ሲሆን በጨዋታው ሊጠቀማቸው የነበሩ...