አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከሁለት ዓመት የመቻል ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ቀድሞ ቤቱ ለመመለስ ከስምምነት ደረሰ
የመጀመሪያ ፈራሚ መሆን የቻለው ቸርነት ጉግሳ ሲሆን ቸረነት ጉግሳ በክረምቱ ከ ተለያዩ ቡድኖች ጋር ስሙ ሲነሳ የቆየ ሲሆን መዳረሻው መቻል መሆን ችሏል ።...
በዝውውር በንቃት በመሳተፍ ላይ ሚገኙት መቻሎች የአጥቂ ስፍራ ተጨዋቿን ቤዛዊት ንጉሴን ከ ሲዳማ ቡና ለማስፈረም ተስማሞቷል ። ቤዛዊት በሲዳማ ቡና በዘንድሮ የውድድር ዘመን...
የዝውውር ዜና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ መሰረት ማኔን መስፈረም የቻሉት መቻሎች አራት አዳዳሲ ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅለዋል በተጨማሪ አንድ ተጨዋች ውል አድሷል ።...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ስድስተኛ እና ሰባተኛ መርሐግብሮች ዛሬ ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው በቡናማዎቹ የ1 ለ 0...
*...መቻልና ሲዳማ ቡና ከነተጨዋቾቻቸው በመደበኛ ፍርድ ቤት ክስ መስርተዋል.... *... የተጨዋቾቹ ቅጣት የመክፈያ የመጨረሻ ቀነ ገደብ በቀጣዩ ማክሰኞ የሚጠናቀቅ በመሆኑ ውሳኔውን ያልተገበሩ ተጨዋቾች...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በዕለቱ ሲደረጉ በቀዳሚው ጨዋታ መቻል እና ወልዋሎ አዲግራት ነጥብ ተጋርተዋል። ሁለቱ ከድል የተራራቁ ክለቦችን ባገናኘው ጨዋታ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን መርሐግብሮች አስቀድመው 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓልን በመዘከር ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት መቻል እና ድሬዳዋ ከተማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident