ሀዲያ ሆሳዕና

230 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቅዱስ ጊዮርጊስወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ76 ቀናት ሀድያ ሆሳዕና ደግሞ ከ53 ቀናት በኋላ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታዎች ዛሬ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገው በተመሳሳይ የ3 ለ 1 ውጤት ተጠናቀዋል። በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ ሀድያ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቡናማዎቹ ተከታታይ ሶስተኛ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ሀድያ ሆሳዕና ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛ ዙርን በድል ሲጀምር ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ የተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ...

ሀዲያ ሆሳዕናመቻልቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የአንተነህ ተፈራ እና ሔኖክ አርፊጮ ግቦች ቡድኖቻቸውን አሸናፊ አድርገዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል። በቀዳሚው ጨዋታ መቻልን የገጠመው ኢትዮጵያ...

ሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታአርባምንጭ ከተማወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አዞዎቹ እና ነብሮቹ ከአስደናቂ ጨዋታ በኋላ ነጥብ ሲጋሩ የጦና ንቦቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ የተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ 3 -...

ሀዲያ ሆሳዕናኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከነማ

መድኅን መሪነቱን ሲያጠናክር አፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ኢትዮጵያ መድኅን እና ፋሲል ከነማ ሶስት ነጥቦችን አሳክተዋል። በቀዳሚው ጨዋታ የሊጉ መሪ...

ሀዲያ ሆሳዕናሲዳማ ቡናኢትዮ-ኤሌክትሪክወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወልዋሎ አዲግራት ከድል ጋር ሲታረቅ ኤልፓ ከተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ከድል የራቁ ቡድኖች ወደ ድል የተመለሱበትን ውጤት አስመዝግበዋል። በቀዳሚው የዕለቱ ጨዋታ በሻምፒዮንነት...