ሀዲያ ሆሳዕና በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ሻምፒዮና አራት ጨዋታዎችን በማሸነፍ እና አንድ ጨዋታን ደግሞ አቻ በመለያየት በሊጉ የመሪነት ስፍራ ላይ ተቀምጧል፤ በአሰልጣኝ አሸናፊ...
ሀድያ ሆሳዕና ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን በመቶ ፐርሰንት ያለ መሸነፍ ሪከርድ እየመራ ይገኛል። ሀድያ በሊጉ ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች አራቱንም በማሸነፍ ብቸኛው ክለብ ሲሆን...
ከምሳ ሰዓት በኋላ በተካሄደው መርሀ ግብር በአራተኛ ሳምንት አራፊ የነበሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች በአሸናፊነታቸው የቀጠሉበትን ውጤት ይዘው ለመውጣት ችለዋል ። አዳማ ከተማዎች የመጀመሪያዎቹን...
በድንቅ ጉዞ ላይ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች ያደረጓቸውን ሶስት ጨዋታዎች በማሸነፊ የሊጉ መሪነት ላይ ያቆናጠጣቸውን ውጤት በጥቂት ደጋፊዎቻቸው ደማቅ ዝማሬ ታጅበው ሲዳማ ቡናን...
ሀዲያ ሆሳዕና ያስፈረማቸውን ተጨዋቾች የማጣት ስጋት ውስጥ መግባቱ እየተነገረ ነው፡፡ የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጥቅማ ጥቅሞችና ቃል የገባውን ክፍያ በመፈፀም ለ1 አመት ማቆየቱን ያረጋገጠው...
ሰበታ ከተማን ሊይዝ ነው ተብሎ በከፍተኛ ሁኔታ ሲወራበት የነበረው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ መሆኑ ተረጋግጧል:: አሰልጣኙ በትላንትናው ዕለት ፌዴሬሽን ጽ/ቤት...
.አቶ መላኩ እንደተናገሩት" ከአሰልጣኝ አሸናፊ ጋር ተነጋግረናል በፍጹም ውሸት ነው አይደረግም ብሎናል አሰልጣኝ አሸናፊ እንደቀልድ ጥሎን ይሄዳል ብለን አናምንም በኛ በኩል ቃል...
በባለፈው የውድድር ዓመት ወደ ሊጉ ያደጉት ሀድያ ሆሳዕናዎች አዲስ ምክትል አሰልጣኛ መሾማቸው ታውቋል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች የቀድሞውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፀሀፊ ዶክተር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident