ሀዲያ ሆሳዕና

230 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን ረቷል

በ26ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን 2 - 1 ረቷል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች ባህር ዳር ከተማን በረቱበት ጨዋታ ላይ በነበረው አሰላለፍ...

ሀዲያ ሆሳዕናባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ባህርዳር ከነማ ከሊጉ መሪዉ ጋር ያለዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበትን ሽንፈት በሀዲያ ሆሳዕና አስተናግዷል።

ባህርዳር ከነማዎች ከሊጉ መሪ ጋር ያላቸዉ የነጥብ ልዩነት የሰፋበት እንዲሁም ሀዲያ ሆሳዕናዎች ደረጃቸዉን ከፍ ያደረጉበት ጨዋታ በከቤራዎቹ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። የጨዋታዉ የመጀመሪያ ክፍለ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታም ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተገባዷል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸዉን ያለ ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ተመጣጣኝ በሚባል...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን በአቻ ዉጤት አገባደዋል !!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ23ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሶስተኛ ዕለት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸዉን ያለ ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። በእኩል ሰላሳ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

አስገራሚ የጨዋታ እንቅስቃሴ በታየበት የምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን ከኋላ ተነስቶ 2 - 1 አሸንፏል ። በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ የነበረው የእርስ በርስ...

ሀዲያ ሆሳዕናለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ለገጣፎ ለገዳዲን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ግብ ሳይቆጠርበት 0 - 0 ተጠናቋል ። በጨዋታው በለገጣፎ ለገዳዲ...

ሀዲያ ሆሳዕናመቻል

የጨዋታ ዘገባ | የሁለተኛው ዙር ቀዳሚ ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው በመቻል እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ በይፋ ተጀምረዋል ። በ15ኛው ሳምንት በኢትዮጵያ መድኅን የተረቱት ሀድያ ሆሳዕናዎች...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ መድን በጭማሪ ደቂቃ በተቆጠረች ግብ የሊጉን መሪነት ተረክቧል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረች ግብ ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። አስቀድሞ...