በትላንትናዉ ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት አሸንፏል።...
በ21ኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ሁለት አቻ ተለያይተዋል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ባህሩ ተካ ፊሽካ በጀመረዉ...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ መሪነት በጀመረዉ የዕለቱ ጨዋታ ያን ያህል ማራኪ የሚባል የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ መመልከት ያልተቻለ ሲሆን ሁለቱም...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ መሪነት በተጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ገና በመባቻዉ በሙሴ ኪሮስ አማካኝነት ሙከራ አድርገው በግብ ዘቡ...
የጣና ሞገዶቹ ሶስቱ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ባስቆጠሩት ግብ ተጋጣሚያቸዉን ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና...
ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ዳንኤል ግርማይ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃ ላይ ብልጫ መዉሰድ የቻሉት አፄዎቹ በ8ተኛዉ ደቂቃ ላይ...
*....የወራት ደመወዝ ሳይከፍሉ ተጨዋቾችን ማስፈራራት የማይቻልበት ዘመን መጥቷል.... ፋሲል ከነማ የሀምበሪቾ ዱራሜውን አጥቂ አፍቅሮት ሰለሞንን ማስፈረሙን ከክለቡ የውስጥ አዋቂ የደረሰን መረጃ ያስረዳል። በሀምበሪቾ...
በያዝነዉ አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በማደግ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት እና በሊጉም የመጀመሪያ 16 ጨዋታዎች 7 ነጥብ በመሰብሰብ 16ተኛ ደረጃ ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident