የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

እያሱ ለገሰ ወደ ጅማ አባጅፋር አምርቷል!!

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት አባጅፋሮች በዛሬው ዕለት ደግሞ እያሱ ለገሰን ከአዲስ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ሙጂብ ቃሲምና ፋሲል ከነማ በይፋ ተለያዩ

ፋሲል ከነማ ለዝውውሩ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽን ማግኘቱን ተከትሎ ከአጥቂው ሙጂብ ቃሲም ጋር በይፋ ተለያይቷል። ሙጂብ ከፋሲል ከነማ ጋር ቀሪ የአንድ አመት ውል ያለው...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ  በሙጂብ ቃሲም ዝውውር ዙሪያ ስምምነት ላይ አልደረስንም አለ

ፋሲል ከነማ  በሙጂብ ቃሲም ዝውውር ዙሪያ ስምምነት ላይ አልደረስንም አለ ,...ተጨዋቹና የአልጄሪያው ክለብ ግን ተስማምተዋል የፋሲል ከነማው አጥቂ ሙጂብ ቃሲም ወደ አልጄሪያው ክለብ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ማማዱ ሲዲቤና መሳይ ዻውሎስ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቀሉ

ድሬዳዋ ከተማ ራሱን እያጠናከረ ሲሆን 2 ተጨዋቾችን አስፈርሟል። በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳሱ እሚገኙት ድሬዳዋ ከተማዎች ማሊያዊውን አጥቂ ማማዱ ሲዲቤ ለ1 አመት መሳይ ዻውሎስን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወጣቱ የግብ ዘብ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል!!

የኢትዮጵያ ከ23 አመት በታች ቡድን አባል የነበረዉ የባህርዳር ከተማዉ ግብ ጠባቂ ፅዮን መርዕድ ወደ ወላይታ ድቻ ማምራቱ ተረጋግጧል። በዝዉዉር መስኮቱ ባህር ዳር ከተማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል!!

በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመሩ በዝወዉሩ ላይ በንቃት በመሳተፍ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ጅማዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የተከላካይ አማካይ የሆነዉን አልሰሪ አልመሐዲንን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

በመጨረሻም ዳዊት አስጢፋኖስ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቀለ

ከሰበታ ከተማ ጋር ውሉን የጨረሰው ዳዊት እስጢፋኖናን የአሸናፊ በቀለን ጅማ አባጅፋርን ለአንድ አመት ተቀላቀለ። አሁን በወጣ መረጃ ዳዊት አስጢፋኖስ በኢትዮዽያ ቡናና ሰበታ ከተማን...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሰበታ ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመሩ በዝውውር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ሰበታዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የሁለት ተጫዋቾችን ዝዉዉር ማጠናቀቃቸው ተሰምቷል። ለደቡብ ፖሊስ ፤...