የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየዝውውር ዜናዎች

የክልል እግርኳስ ፌዴሬሽኖች  የተጨዋቾን ዝውውር እንዳያጸድቁ ተከለከለ

"የተጨዋቾች ዝውውር የሚጸድቀው  በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት በመገኘት ብቻ ይሆናል" የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን *.....ፋሲል ከነማ በቀድሞ አሰልጣኙ ክስ ከዝውውር መስኮቱ ታግዷል... የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሁለቱም...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

የኦሴ ማውሊ የአጼዎቹ ዝውውር ጸድቋል

▶️ ከውል ነጻ በመሆኑ የፊፋ ህግ ይደግፈዋል ተብሏል... ባህርዳር ከተማ ያስገባውን ይግባኝ ውድቅ ያደረገው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የኦሴ ማውሊን የፋሲል ከነማ ዝውውር አጸደቀ።...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሽመልስ በቀለ ወደ ሌላኛዉ የግብፅ ክለብ አምርቷል !

  የዋልያዎቹ አማካይ ሽመልስ በቀለ ከግብፁ ክለብ ኤል ጉና ጋር በመለያየት ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱ በዛሬዉ ዕለት ታዉቋል። ተጫዋቹ በተጠናቀቀው የውድድር አመት በሊጉ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አማኑኤል ገብረሚካኤል በፈረሰኞቹ ቤት ለተጨማሪ አንድ አመት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአምሰት አመታት በኋላ የሊጉ ሻምፕየን መሆን ሲችል ለውጤቱ ጉልህ ሚና ከተወጡ ተጫዋቾች መካከል አንዱ አማኑኤል ገብረሚካኤል እንደነበር ይታወሳል ። ተጫዋቹ ከውድድር...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌትሪክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል !!

  በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና እየተመሩ በተጠናቀቀዉ አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደግ የቻሉት እና በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከነማ ሁለት ጋናዊያን ተጫዋቾችን አስፈርሟል !!

አዳማ ከነማ ሁለት ጋናዊያን ተጫዋቾችን አስፈርሟል !! አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን በዋና አሰልጣኝነት ከሾሙ በኋላ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር ገበያ ላይ በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋችን...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ብርቱካናማዎቹ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርመዋል !!

  በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ እየተመሩ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ድሬዳዋ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት ደግሞ ጋናዊ ተከላካይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል !

  ከዚህ ቀደም ለአዶላ ወዮ እና ሻኪሶ ከነማ መጫወት የቻለዉ የፊት መስመር አጥቂዉ ቡናማዎቹን መቀላቀሉ ታዉቋል። በትላንትናው ዕለት ጋናዊ ተከላካይ ወደ ስብስቡ መቀላቀል...