መነሻ ገጽ ቅዱስ ጊዮርጊስ አማኑኤል ገብረሚካኤል በፈረሰኞቹ ቤት ለተጨማሪ አንድ አመት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አማኑኤል ገብረሚካኤል በፈረሰኞቹ ቤት ለተጨማሪ አንድ አመት የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል

አጋራ
አጋራ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአምሰት አመታት በኋላ የሊጉ ሻምፕየን መሆን ሲችል ለውጤቱ ጉልህ ሚና ከተወጡ ተጫዋቾች መካከል አንዱ አማኑኤል ገብረሚካኤል እንደነበር ይታወሳል ።

ተጫዋቹ ከውድድር አመቱ መጠናቀቅ በኋላ ግን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ ከክለቡ እንደተለያየ እና በተለይም ወደ ግብፅ ሊግ ሊያመራ እንደሚችል በስፋት ሲዘገብ ቆይቷል ።

ነገር ግን ተጫዋቹ የዝውውር ሂደቱ አለመሳካቱን ተከትሎ የውድድር ዓመቱን በፈረሰኞቹ ቤት ለመቆየት መስማማቱ ተሰምቷል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2015 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን የፊታችን ቅዳሜ 7:00 ላይ ከኢትዮጵያ መድኅን ጋር የሚያደርግ ይሆናል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...