የውድድር ዓመቱን በኢትዮጵያ መድኅን በማሳለፍ ላይ የነበረው ጋቶች ፓኖም ወደ ኢራቅ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ግዙፉ ተጫዋች ኒውሮዝ ስፖርት ክለብን የተቀላቀለ ሲሆን በክለቡም የአንድ...
ለረጅም ወራት በጉዳት ምክያንት ከሜዳ ርቆ የሰነበተው ሀብታሙ ተከስተ(ጎላ) ዳግም ወደ ሜዳ መመለሱ እርግጥ ሆኗል። ተጫዋቹ ያለፉትን ሳምንታት ከፋሲል ከነማ ዋናው ቡድን ጋር...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለይም ባለፉት ሁለት አመታት በወላይታ ድቻ አስደናቂ እንቅስቃሴን ማሳየት የቻለው ቢንያም ፍቅሬ ቅዱስ ጊዮርጊስን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። ተጫዋቹ በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ...
ኢትዮጵያ ቡና የሞሪታንያ ዜግነት ያለውን ሲዲ ማታላን በአንድ ዓመት ውል ማስፈረሙን ከደቂቃዎች በፊት ይፋ አድርጓል። በአጥቂ ቦታ ላይ የሚጫወተው ሲዲ ማታላ በሞሪታንያ ፕሪሚየር...
አቡበከር ናስር ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን በአንድ አመት በሚቆይ ውል መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ አድርጓል። ተጫዋቹ ወደ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ ካመራ በኋላ በጉዳት ምክንያት የተጠበቀውን ያህል...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሶስት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል። ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቤት ቆይታ ያደረገው የአማካይ...
ግዙፉ የተከላካይ አማካይ ጋቶች ፓኖም ከፋሲል ከነማ ጋር በመለያየት ወደ ኢትዮጵያ መድኅን አምርቷል። የወቅቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል ጋቶች ፓኖም በፋሲል ከነማ...
በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ የክለቡን ተጫዋች ኢያሱ ታምሩን ጨምሮ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ተወዳጅ የሆነው እያሱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident