By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ ተጫዋቹን ጨምሮ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የዝውውር ዜናዎችኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ ተጫዋቹን ጨምሮ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

Habtamu Mitku
Habtamu Mitku 1 year ago
Share
SHARE

በአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ የክለቡን ተጫዋች ኢያሱ ታምሩን ጨምሮ ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል።

በኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ተወዳጅ የሆነው እያሱ ታምሩ በሀድያ ሆሳዕና ካሳለፋቸው ሁለት የውድድር ዘመናት በኋላ ያለ ክለብ ቆይቶ ዳግም ቡናማዎቹ በአንድ አመት ውል ተቀላቅሏል።

በተጨማሪም ረጂብ ሚፍታህ(ለሁለት አመታት) ከባህርዳር ከተማ እንዲሁም ኪሩቤል ደሳለኝ(ለአንድ አመት) ከፋሲል ከነማ ጋር በመለያየት ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማቸውን ያኖሩ ተጫዋቾች ናቸው።

ቡድኑ በተጨማሪም ከ20 አመት በታች ቡድኑ አራት ተጫዋቾችን(ተከተል በዙ ፣ ሀምዛ ሱልጣን ፣ ተመስገን ታደሰ እና ሁዛይፍ ረሺድ) በቢጫ ቴሴራ ለማጫወት ያስፈረመ ሲሆን እያንዳንዳቸው የአምስት አመታት ውልን ፈርመዋል።

- ማሰታውቂያ -

ኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዓመቱን ቀዳሚ ጨዋታ ነገ ምሽት 1:00 ጀምሮ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያደርጋል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Habtamu Mitku
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ፈረሰኞቹ የቀድሞ ግብ ጠባቂያቸውን አስፈርመዋል
Next Article የሰሜን ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግወልዋሎየትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር

“የትግራይ ሕዝብ ለምን ይቅርታ ይጠይቀኛል? ኳስ የማያውቅ ሰው በፈጠረው ችግር ሕዝቡ ይቅርታ መጠየቅ አይጠበቅበትም”ፌዴራል አርቢትር እያሱ ፈንቴ

ዮሴፍ ከፈለኝ By ዮሴፍ ከፈለኝ 8 years ago
ሀትሪክ ጋዜጣዎ ሳምንቷን ጠብቃ ከእጅዎ ልትደርስ ከጫፍ ደርሳለች፤ ነገ በማለዳ ይጠብቋት
​ሪፖርት | ሽረ እንዳስላሴ በሜዳው ከለገጣፎ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቷል፡፡
ሪፖርት | ምንይሉ ወንድሙ አሁንም መከላከያን ተሸክሞ መጓዙን ቀጥሏል።
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ስድስተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?