በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀው ዓሊ ሱሌማን ወደ ግብፅ በማምራት አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል። ኤርትራዊው ተጫዋች ካህራባ እስማይልያ ለተሰኘ ክለብ...
ኢትዮጵያ ቡና የክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመሪያ ፈራሚውን ይፋ አድርጓል። የክለቡ ቀዳሚ ፈራሚ የሆነው ዘላለም አባተ ሲሆን በቡናማዎቹ ቤት ለሁለት ዓመታት የሚያቆየውን ውል ፈርሟል።...
የጊዮን ንግስቶቹ በቀጣዩ አመት ተፎካካሪ ለመሆን ተንካራ ዝውውር እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን ተጨማሪ ሁለት ተጨዋቾች ማስፈረም ችለዋል። በዛሬው ባህርዳር ከተማን የተቀላቀለችው ሳሮን ሰመረ ናት...
የዝውውር ዜና ቡድኑን በቀጣይ አመት ተፎካካሪ ለማድረግ በማቀድ ከፍተኛ ዝውውር በማድረግ ላይ የሚገኙት የጊዮን ንግስቶቹ የሁለት ተጨማሪ ተጨዋቾች ውል አጠናቀዋል ። በዛሬ እለት...
በዘንድሮ ማራኪ እንቅስቃሴ በሚያስመለክተው በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ቡድን ልደታ ክ/ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለችው ገነት ኤርሚያስ ሁለተኛ ፈራሚ ግብ ጠባቂ በመሆን ባህርዳር ደርሳለች ገነት...
በዘንድሮ የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በመጨረሻ ሳምንት መቆየታቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማወች በዛሬው እለት የሶስት ተጨዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቁ የሶስት ተጨዋቾች ውል ማራዘም ችለዋል ።...
ከሱዳኑ አል ሒላል ጋር በቅርቡ የተለያየው አዲስ ወርቁ የታንዛኒያው አዛም ክለብ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል። ክለቡ ይፋ ባደረገው የአዲስ ወርቁ ሹመት መሰረት ለአንድ...
የዝውውር ዜና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ መሰረት ማኔን መስፈረም የቻሉት መቻሎች አራት አዳዳሲ ተጨዋቾች ወደ ቡድኑ ቀላቅለዋል በተጨማሪ አንድ ተጨዋች ውል አድሷል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident