የጨዋታ ዘገባ

592 መጣጥፎች
ሀዋሳ ከተማመቻልኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

አሊ ሱለይማን ሀትሪክ በሰራበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናዉ ፤ መቻልም የሊጉን መሪ ማሸነፍ ችሏል !!

ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ኢያሱ ፈንቴ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባለሜዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ገና በጨዋታዉ መባቻ በ12ተኛዉ ደቂቃ ላይ የፊት...

ሀምበሪቾ ድራሜባህርዳር ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን ሲያሸንፍ ፤ አዳማ ከተማም ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል !!

የጣና ሞገዶቹ ሶስቱ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ባስቆጠሩት ግብ ተጋጣሚያቸዉን ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል ። ቀን 10 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና...

ሀምበሪቾ ድራሜቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አፄዎቹ ኢትዮጵያ መድንን ሲያሸንፉ ፤ ፈረሰኞቹም ሀምበሪቾ ዱራሜ ላይ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል !!

ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ዳንኤል ግርማይ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃ ላይ ብልጫ መዉሰድ የቻሉት አፄዎቹ በ8ተኛዉ ደቂቃ ላይ...

ሀዋሳ ከተማመቻልሻሸመኔ ከተማባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ድል ሲቀናዉ ፤ የጣና ሞገዶቹም ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል !!

ቀን 10 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ አባይነህ ሙላት ፊሽካ በጀመረው እና ተመጣጣኝ ፍክክር በተስተዋለበት የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ቶሎ ቶሎ ወደ ተቃራኒ...

ሻሸመኔ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስወላይታ ድቻወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሻሸመኔ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል !!

- በሊጉ የ16ተኛ ሳምንት የሶስተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸንፏል ። 128ተኛዉን የአድዋ ድል በዓል በመዘከር በጀመረዉ የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ...