በሀያ ሶስተኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀምበሪቾ ዱራሜን ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ጥቂት የሚባል የግብ ሙከራ በተስተዋለበት የሁለቱ...
በዕለቱ የመጀመሪያ መርሐግብር መቻል ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉት ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ዉጤት ተጠናቋል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ሀይለየሱስ ባዘዘ...
ድሬዳዋ ከተማ ሻሸመኔ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ሄኖክ አበበ መሪነት በጀመረው ጨዋታ ገና በመባቻዉ ሻሸመኔዎች...
በትላንትናዉ ዕለት ጅማሮዉን ባደረገዉ የሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዕለት ቀዳሚ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት አሸንፏል።...
ኢትዮጵያ መድን ወልቂጤ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። የፕሪሚየር ሊጉ የድሬዳዋ የመጨረሻ ቆይታ በሆነዉ ሀያ ሁለተኛዉ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን...
በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀን 10:00 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፏል ። የነብሮቹን የጨዋታ የበላይነት እያስመለከተ በጀመረዉ...
በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ በወራጅ ቀጠናዉ ዞን ላይ የሚገኙት ወልቂጤ ከተማ እና ሻሸመኔ ከተማ ጨዋታቸውን ያለ ገብ...
በ21ኛዉ ሳምንት ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ሁለት አቻ ተለያይተዋል። ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ባህሩ ተካ ፊሽካ በጀመረዉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident