በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠዉ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል ። በዋና ዳኛ ቢኒያም ወርቅአገኘሁ መሪነት...
በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ 30ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በአሊ ሱለይማን ሁለት ጎሎች ታግዞ ወላይታ ዲቻን ሁለት ለዜሮ በማሸነፍ አመቱን...
በሀያ ዘጠነኛዉ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታ ቀዳሚ መርሐግብር የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን 2ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ዲቻ መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ያህል ደቂቃዎች በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ...
በዋና ዳኛ ሙሉቀን ያረጋል ፊሽካ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ብቸኛ ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት ከተከታታይ ሰባት ሳምንታት ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ ለኢትዮጵያ ቡና...
ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት የመክፈቻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ...
በሀያ ስምንተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመዝጊያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አንድ አቻ ተለያይተዋል። ገና በጊዜ በኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ተደጋጋሚ የግብ...
ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ ፊሽካ በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች በሜዳዉ ላይ ያለዉን እንቅስቃሴ በበላይነት ለመቆጣጠር የየራሳቸዉን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident