By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: በዕለቱ በተደረገዉ ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን ማሸነፍ ችሏል !!
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሀዲያ ሆሳዕናየጨዋታ ዘገባኢትዮጵያ መድህን

በዕለቱ በተደረገዉ ብቸኛ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ሀድያ ሆሳዕናን ማሸነፍ ችሏል !!

Ermias Misganaw
Ermias Misganaw 2 years ago
Share
SHARE

በዋና ዳኛ ሙሉቀን ያረጋል ፊሽካ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ብቸኛ ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት ከተከታታይ ሰባት ሳምንታት ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ ለኢትዮጵያ ቡና ዕጅ የሰጠዉ ኢትዮጵያ መድን በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ በንፅፅር የተሻለ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ያስመለከተን ቢሆንም ነገር ግን ዕድሎችን በመፍጠር እና ጫናዎችን በመፍጠር ረገድ ግን ደካማ ሁነዉ ተመልክተናቸዋል።

በተመሳሳይ ቀዝቃዛ በነበረዉ የሁለቱ ክለቦች የዕለቱ ጨዋታ በመከላከል ጥንካሬያቸዉ የሚታወቁት ሀድያ ሆሳዕናዎች በአብዝሀኛዉ የጨዋታዉ ክፍለ ጊዜ የመጀመሪያ አጋማሽ ተቀዳሚ ተግባራቸዉን መከላከል አድርገዉ አልፎ አልፎ ደግሞ በሚገኙ የመልሶ ማጥቃት እና የመስመር ላይ ማጥቃት ሂደቶች አደጋ ለመፍጠር ሲጥሩ የተስተዋለ ቢሆንም ነገር ግን ሁለቱም ክለቦች ያን ያህል ተጠቃሽ ሙከራ ማድረግ ሳይችሉ እና ግብም ማስቆጠር ሳይችሉ የመጀመሪያው አጋማሽ ፍፃሜዉን አግኝቷል።

ከዕረፍት መልስ በተመሳሳይ እንቅስቃሴ በቀጠለዉ ጨዋታዉ አሁንም ክለቦቹ ወጥ የሆነ ብቃትን ማስመልከት ተስኗቸዉ የተመለከትን ሲሆን ፤ በተደጋጋሚ ከሚደረጉ ሁለት እና ሶስት የሚቆራረጡ ቅብብሎች በዘለለ ለተመልካች ሳቢ ያልሆነ እንቀስቃሴን ሲያሳዩ የነበረ ቢሆንም ጨዋታዉ ሊጠናቀቅ ዘጠኝ ደቂቃ ሲቀረዉ ግን ሳጥን ውስጥ ወገኔ ገዛኸኝ ከብሩክ የቀበለዉን ኳስ ወደ ግብነት ቀይሮ ክለቡ ኢትዮጵያ መድን ጨዋታዉን አንድ ለዜሮ እንዲያሸንፍ አስችሏል።

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By Ermias Misganaw
Follow:
Writer at Hatricksport
Previous Article ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ሲዳማ ቡናም ወደ አሸናፊነት መመለስ የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!
Next Article “እነሱ በህይወት ቢኖሩ ይህንን ጨዋታ ለማየት ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ይሄዱ ነበር።” “በጉዞ ላይ አዕምሯችን ላይ ብቻ ተስላ ያለችውን ኢትዮጵያ ያየንበት ነው።” ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ የእግር ጉዞ በማድረግ ላይ የሚገኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሀዲያ ሆሳዕና

ሀዲያ የተጫዋቹን ውል አራዝሟል

hatricksport team By hatricksport team 6 years ago
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል !
የአዲስአበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ የምድብ ለ ጨዋታዎች በቀጥታ /LIVESCORE/ይከታተሉ
የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል
የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች በቀጥታ ውጤት /LIVESCORE/ ይከታተሉ
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?