የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

52 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ኢትዮጵያ ቡና ፍሬዘር ካሳ እና ናትናኤል ናሴሮ ቅጣት ተጣለባቸው

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ናትናኤል ናሴሮ(ወላይታ ድቻ) እሁድ ጥቅምት 23 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ4ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 4 ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ደግፌ አለሙ የሶስት ጨዋታ እገዳ ሲጣልበት ኢትዮ ኤሌትሪክ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ወልዋሎ እና ነገሌ አርሲ እያንዳዳቸው የ አምስት ሺ ብር ቅጣት ተጥሎባቸዋል።

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች   ደግፌ አለሙ (ሲዳማ ቡና) ረቡዕ ጥቅምት 19 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ባደረገው የ3ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ ከጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ግርማ ዲሳሳ አንድ ጨዋታ ሲቀጣ መቻል ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሲዳማ ቡና እያንዳዳቸው አምስት ሺ ብር ተቀጥተዋል።

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ግርማ ዲሳሳ (ባህርዳር ከተማ):  የመታወቂያ ቁጥር አርብ ጥቅምት 14 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ባደረገው የ2ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ሰባት ተጫዋቾች የአንድ ጨዋታ እገዳ ሲጣልባቸው ከክለብ ደሞ ሀዋሳ ከተማ የአምስት ሺ ብር ቅጣት እንዲከፍል ተወስኗል።

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. በፍቃዱ አለማየሁ(ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ኢትዮጵያ ቡና - ኢትዮ ኤሌትሪክ ቅዱስ ጊዮርጊስ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ቻላቸው መንበሩ፣ ዳንኤል ደምሴ እና ዋሳዋ ጄኦፍሪ የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ቻላቸው መንበሩ (አዳማ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። አዳማ ከተማ - ስሁል ሽረ ኢትዮ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ፍፁም ጥላሁን የሁለት ጨዋታ እገዳ ሲጣልበት አብርሃም ጌታቸው፣ ድልአዲስ ገብሬ፣ ፍፁም ፍትዓለው እና አሸናፊ ጥሩነህ እያንዳዳቸው የአንድ ጨዋታ እገዳ ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. አብርሃም ጌታቸው (ቅዱስ ጊዮርጊስ) : ክለቡ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ባደረገው የ33ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 83 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

ኢትዮጵያ ቡና የመቶ ሺ ብር ቅጣት እንዲከፍል ሲወሰን አስር ተጫዋቾች የጨዋታ እገዳ እና የገንዘብ ቅጣት ተጥሎባቸዋል

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. አስቻለው ታመነ (መቻል): ክለቡ ከሃዋሳ ከተማ ጋር ባደረገው የ32ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 40 ኛ ደቂቃ ላይ የተጋጣሚን ቡድን ተጫዋች...